Thu Apr 26 2018 12:55:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 12:55:16 +03:00
parent f1fa488786
commit b58ecd109d
4 changed files with 7 additions and 8 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 17 \v 18 በመልእክተኛው በተነገረው አዋጅ ይህ ውሳኔ ሆነ። ልዑሉ በሰዎች መንግሥታት ላይ እንደሚገዛና እነዚህንም መንግሥታት ለተናቁ እጅግ ትሑታን ለሆኑ ሰዎች እንኳን ሳይቀር፥ ሊያነግሠው ለወደደው ለማንም እንደሚስጥ ሕያዋን ሁሉ ያውቁ ዘንድ ይህ የቅዱሱ ውሳኔ ነው። እኔ ንጉሡ ናቡከደነፆር ይህን ሕልም አልሜአለሁ።አሁንም አንተ ብልጣሶር፥ በመንግሥቴ ካሉ ጠቢባን ሰዎች አንዳቸውም ሊተረጉሙልኝ አልቻሉም
ና ትርጉሙን ንገረኝ። አንተ የቅዱሳን አማልክት መንፈስ በውስጥህ ስላለ ልትተረጉም ትችላለህ።»
\v 17 በመልእክተኛው በተነገረው አዋጅ ይህ ውሳኔ ሆነ። ልዑሉ በሰዎች መንግሥታት ላይ እንደሚገዛና እነዚህንም መንግሥታት ለተናቁ እጅግ ትሑታን ለሆኑ ሰዎች እንኳን ሳይቀር፥ ሊያነግሠው ለወደደው ለማንም እንደሚስጥ ሕያዋን ሁሉ ያውቁ ዘንድ ይህ የቅዱሱ ውሳኔ ነው። \v 18 እኔ ንጉሡ ናቡከደነፆር ይህን ሕልም አልሜአለሁ። አሁንም አንተ ብልጣሶር፥ በመንግሥቴ ካሉ ጠቢባን ሰዎች አንዳቸውም ሊተረጉሙልኝ አልቻሉምና ትርጉሙን ንገረኝ። አንተ የቅዱሳን አማልክት መንፈስ በውስጥህ ስላለ ልትተረጉም ትችላለህ።»

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 19 በዚያን ጊዜ ብልጣሶር የተባለው ዳንኤል፥ለትንሽ ጊዜ እጅግ ታወከ፥ሐሳቡም አስደነገጠው። ንጉሡም አለው፦«ብልጣሶር ሆይ ሕልሙ ወ
ይም ትርጉሙ አያስደንግጥህ።» ብልጣሶርም እንዲህ ሲል መለስ፥« ጌታዬ ሆይ፥ሕልሙ ለሚጠልህ፥ትርጉሙም ለጠላቶችህ ይሁን።
\v 19 በዚያን ጊዜ ብልጣሶር የተባለው ዳንኤል፥ ለትንሽ ጊዜ እጅግ ታወከ፥ ሐሳቡም አስደነገጠው። ንጉሡም አለው፦ «ብልጣሶር ሆይ ሕልሙ ወይም ትርጉሙ አያስደንግጥህ።» ብልጣሶርም እንዲህ ሲል መለስ፥ «ጌታዬ ሆይ፥ ሕልሙ ለሚጠልህ፥ ትርጉሙም ለጠላቶችህ ይሁን።

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 ያየኽው ዛፍ፥ያድግ የነበረውና የበረታው፥ጫፉም ወደ ሰማያት የደረሰው፥እስከ መላው ዓለም ዳርቻ ድረስ የታየው፥ቅጠሎቹ
ያምሩ የነበሩት፥ፍሬዎቹም የተትረፈረፉት፥ስለዚህም ለሁሉ የሚሆን መብል የነበረበት፥ከበታቹም የምድር አራዊት ጥላ ያገኙበት፥ የሰማያት አእዋ
ፍም ይኖሩበት የነበረ፥ያ ዛፍ፥እጅግ ኃያል የሆንከው ንጉሥ አንተ ነህ። ታላቅነትህ እስከ ሰማያት፥ ሥልጣንህም እስከ ምድር ዳርቻ ደረሰ።
\v 20 \v 21 \v 22 ያየኽው ዛፍ፥ ያድግ የነበረውና የበረታው፥ ጫፉም ወደ ሰማያት የደረሰው፥ እስከ መላው ዓለም ዳርቻ ድረስ የታየው፥ ቅጠሎቹያምሩ የነበሩት፥ ፍሬዎቹም የተትረፈረፉት፥ ስለዚህም ለሁሉ የሚሆን መብል የነበረበት፥ ከበታቹም የምድር አራዊት ጥላ ያገኙበት፥ የሰማያት አእዋፍም ይኖሩበት የነበረ፥ ያ ዛፍ፥ እጅግ ኃያል የሆንከው ንጉሥ አንተ ነህ። ታላቅነትህ እስከ ሰማያት፥ ሥልጣንህም እስከ ምድር ዳርቻ ደረሰ።

View File

@ -91,6 +91,9 @@
"04-04",
"04-07",
"04-10",
"04-13"
"04-13",
"04-15",
"04-17",
"04-19"
]
}