From 724e1ea4827f5391afabd51d4ed920d6799c822d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 8 May 2018 14:38:10 +0300 Subject: [PATCH] Tue May 08 2018 14:38:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 10/20.txt | 3 +-- 1 file changed, 1 insertion(+), 2 deletions(-) diff --git a/10/20.txt b/10/20.txt index eaa2d3a..2d2b1d9 100644 --- a/10/20.txt +++ b/10/20.txt @@ -1,2 +1 @@ -እንደገናም ሰው የሚመስለው ዳሰሰኝ አበረታኝም፡፡ -19 እርሱም፤ “እጅግ የተወደድህ ሰው ሆይ፤ አትፍራ፤ ሰላም ላንተ ይሁን፤ በርታ፤ ፅና” አለኝ፡፡ እየተናገረኝም ሳለ፣ በረታሁና፣ “ጌታዬ ሆይ፤ አበረትተኸኛልና ተናገር” አልሁት፡፡ \ No newline at end of file +\v 20 እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “ለምን ወደ አንተ እንደ መጣሁ ታውቃለህ? የፋርስን መንግሥት ለመውጋት እመለሳለሁ፤ እኔም ስሄድ የግሪክ አለቃ ይመጣል። \v 21 አስቀድሜ ግን በእውነት መጽሐፍ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ ከእነዚህ አለቆች ጋር ለመዋጋት ከአለቃችሁ ከሚካኤል በስተቀር የሚረዳኝ የለም። \ No newline at end of file