diff --git a/03/29.txt b/03/29.txt index 8adbeca..8e780c0 100644 --- a/03/29.txt +++ b/03/29.txt @@ -1 +1 @@ -\v 29 \v 30 ስለዚህ እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና፥በሲድራቅ፥ሚሳቅና አብድናጎ አምላክ ላይ ክፉ የሚናገር ማንኛውም ሕዝብ፥አገር ወይም ልዩ ልዩ ቋንቋ የሚናገሩ ይቆራረጣሉ፥ቤቶቻቸውም የቆሻሻ ክምር ይሆናሉ ብዬ አዝዤአለሁ። \ No newline at end of file +\v 29 ስለዚህ እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና፥በሲድራቅ፥ሚሳቅና አብድናጎ አምላክ ላይ ክፉ የሚናገር ማንኛውም ሕዝብ፥አገር ወይም ልዩ ልዩ ቋንቋ የሚናገሩ ይቆራረጣሉ፥ቤቶቻቸውም የቆሻሻ ክምር ይሆናሉ ብዬ አዝዤአለሁ። \v 30 ከዚያም ንጉሡ ሲድራቅን፣ ሚሳቅንና አብድናጎን በባቢሎን አውራጃ ሾማቸው። \ No newline at end of file diff --git a/04/28.txt b/04/28.txt new file mode 100644 index 0000000..9c2e9cc --- /dev/null +++ b/04/28.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 28 \v 29 እነዚህ ነገሮች ሁሉ በናቡከደነፆር ላይ ደረሱ። ከዐሥራ ሁለት ወሮች በኋላ በባቢሎን ቤተ መንግሥት ሰገነት ላይ ሲመላለስ፣ \v 30 “ይህች ለንግሥናዬ መኖሪያ፣ ለክብሬም ግርማ እንድትሆን የመሠረትኋት ባቢሎን አይደለችምን?” አለ። \ No newline at end of file diff --git a/04/31.txt b/04/31.txt new file mode 100644 index 0000000..a932253 --- /dev/null +++ b/04/31.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 31 ንጉሡ ይህን ገና ተናግሮ ሳይጨርስ እንዲህ የሚል ቃል ከሰማይ መጣ፣ “መንግሥትህ ከአንተ እንደ ተወሰደ ተነግሮአል፤ \v 32 ከሰዎች ትገለላለህ፤ መኖሪያህ ዱር ውስጥ ከአራዊት ጋር ይሆናል። እንደ በሬ ሣር ትበላለህ። ልዑል በሰዎች መንግሥት ላይ እንደሚገዛና እርሱ ለፈለገው እንደሚሰጥ እስክትገነዘብ ድረስ ሰባት ዓመታት ያልፉብሃል።” \ No newline at end of file diff --git a/04/33.txt b/04/33.txt new file mode 100644 index 0000000..37382c4 --- /dev/null +++ b/04/33.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 33 ይህ ቃል ናቡከደነፆር ላይ የተፈጸመው ወዲያውኑ ነበር፤ ከሰዎች ተገለለ፤ እንደ በሬ ሣር በላ፤ ሰውነቱ ከሰማይ በሚወርድ ጠል ረሰረሰ፤ ጠጉሩ እንደ ንስር ላባ፣ ጥፍሩም እንደ ወፍ ጥፍር ሆነ። \ No newline at end of file diff --git a/04/34.txt b/04/34.txt new file mode 100644 index 0000000..7aab4d7 --- /dev/null +++ b/04/34.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 34 ጊዜው ከተፈጸመ በኋላ እኔ ናቡከደነፆር ዐይኖቼን ወደ ሰማይ አነሣሁ፤ አእምሮዬም ተመለሰልኝ። “ልዑልንም ባረክሁት ለዘላለም የሚኖረውን እርሱን አመሰገንሁት አከበርሁት። እርሱ ለዘላለም ይነግሣልና መንግሥቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ ዘመን ነው። \ No newline at end of file diff --git a/04/35.txt b/04/35.txt new file mode 100644 index 0000000..e7091eb --- /dev/null +++ b/04/35.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 35 የምድር ሕዝቦች ሁሉ እንደ ኢምንት ይቆጠራሉ፤ በሰማይ ሰራዊትና በምድር ሕዝቦች መካከል የወደደውን ያደርጋል። የሚያስቆመው ወይም የሚከራከረው የለም። “ለምን እንዲህ አደረግህ?” የሚለውም የለም። \ No newline at end of file diff --git a/04/36.txt b/04/36.txt new file mode 100644 index 0000000..5206052 --- /dev/null +++ b/04/36.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 36 አእምሮዬ እንደ ተመለሰልኝ ወዲያውኑ ከመንግሥቴ ክብር ግርማዊነቴና ሞገስ ተመለሰልኝ። አማካሪዎቼና ሹማምንቴ ፈለጉኝ። ወደ ዙፋኔ ተመለስሁ፤ የበለጠ ታላቅነትም ተሰጠኝ። \v 37 እኔ ናቡከደነፆር አሁን የሰማይን ንጉሥ እባርካለሁ፤ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ። ሥራዎቹ ትክክል መንገዶችም ጽድቅ ናቸው። በትዕቢታቸው የሚራመዱትን ያዋርዳል። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 13f2246..1d89d15 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -27,8 +27,8 @@ "language_id": "en", "resource_id": "ulb", "checking_level": "3", - "date_modified": 20161227, - "version": "8" + "date_modified": 20170329, + "version": "9" } ], "parent_draft": {}, @@ -86,6 +86,7 @@ "03-24", "03-26", "03-28", + "03-29", "04-title", "04-01", "04-04", @@ -98,6 +99,12 @@ "04-20", "04-23", "04-24", + "04-28", + "04-31", + "04-33", + "04-34", + "04-35", + "04-36", "05-title", "05-01", "05-03",