Thu Apr 26 2018 12:41:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 12:41:17 +03:00
parent 30e6ffc836
commit 2a2aaca5f6
5 changed files with 9 additions and 9 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 በዚህ ጊዜም አንዳንድ ከለዳውያን መጥተው አይሁድን ከሰሱ። ለንጉሡ ናቡከደነፆርም እንዲህ አሉ፦«ንጉሥ ሆይ ለዘላለም ኑር! ንጉሥ ሆይ፥አንተ የመለከቱንና የእንቢልታውን፥ የመስንቆውንና የክራሩን፥የበገናውንና የዋሽንቱን፥የዘፈኑንም ሁሉ ድምፅ የሰማ ማንኛውም ሰው ለወርቁ ምስል እንዲውድቅና እንዲሰግድ ትዕዛዝ አውጥተህ ነበር።
\v 8 በዚህ ጊዜም አንዳንድ ከለዳውያን መጥተው አይሁድን ከሰሱ። \v 9 ለንጉሡ ናቡከደነፆርም እንዲህ አሉ፦ «ንጉሥ ሆይ ለዘላለም ኑር! \v 10 ንጉሥ ሆይ፥አንተ የመለከቱንና የእንቢልታውን፥ የመስንቆውንና የክራሩን፥ የበገናውንና የዋሽንቱን፥ የዘፈኑንም ሁሉ ድምፅ የሰማ ማንኛውም ሰው ለወርቁ ምስል እንዲውድቅና እንዲሰግድ ትዕዛዝ አውጥተህ ነበር።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 11 \v 12 ማንም ያልወደቀና ያላመለከ በሚንቦገቦገው የእሳት እቶን ውስጥ ሊጣል ይገባዋል። አሁን ግን በባቢሎን ክፍለ አገር ጉዳይ ላይ የሾ
ምካቸው፥ ሲድራቅ፥ሚሳቅና አብድናጎ የሚባሉ አንዳንድ አይሁድ አሉ። ንጉሥ ሆይ፥ እነዚህ ሰዎች አንተን ከምንም አይቆጥሩም። አማልክትህን አያመልኩም፥አያገለግሉምም ወይም ላቆምከው የወርቁ ምስል አይሰግዱም።»
\v 11 ማንም ያልወደቀና ያላመለከ በሚንቦገቦገው የእሳት እቶን ውስጥ ሊጣል ይገባዋል። \v 12 አሁን ግን በባቢሎን ክፍለ አገር ጉዳይ ላይ የሾምካቸው፥ ሲድራቅ፥ ሚሳቅና አብድናጎ የሚባሉ አንዳንድ አይሁድ አሉ። ንጉሥ ሆይ፥ እነዚህ ሰዎች አንተን ከምንም አይቆጥሩም። አማልክትህን አያመልኩም፥ አያገለግሉምም ወይም ላቆምከው የወርቁ ምስል አይሰግዱም።»

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 13 \v 14 በዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በቁጣና በብስጭት ተሞላ፤ሲድራቅን፥ ሚሳቅንና አብድናጎን ወደ እርሱ እንዲያመጡአቸው አዘዘ። ስለዚ
ም እነዚህን ሰዎች ወደ ንጉሡ ፊት አመጡአቸው። ናቡከደነፆርም አላቸው፦«ሲድራቅ፥ሚሳቅና አብድናጎ አማልክቴን አለማምለካችሁ ወይም ላቆምኩት የወርቅ ምስል አለመስገዳችሁ እውነት ነውን?
\v 13 በዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በቁጣና በብስጭት ተሞላ፤ ሲድራቅን፥ ሚሳቅንና አብድናጎን ወደ እርሱ እንዲያመጡአቸው አዘዘ። ስለዚም እነዚህን ሰዎች ወደ ንጉሡ ፊት አመጡአቸው። \v 14 ናቡከደነፆርም አላቸው፦«ሲድራቅ፥ ሚሳቅና አብድናጎ አማልክቴን አለማምለካችሁ ወይም ላቆምኩት የወርቅ ምስል አለመስገዳችሁ እውነት ነውን?

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 15 አሁንም የመለከቱንና የእንቢልታውን፥የመስንቆውንና የክራሩን፥የበገናውንና የዋሽንቱን፥የዘፈኑንም ድምፅ ሁሉ በሰማችሁ ጊዜ ለመውደቅ
እና ላሠራሁት ምስል ለመስግድ ዝግጅዎች ከሆናችሁ ሁሉም መልካም ይሆናል። ካላመለካችሁ ግን ወዲያው ወደ ሚንቦገቦገው የእሳት እቶን ትጣላ
ላችሁ። ከእጄስ ሊያድናችሁ የሚችል አምላክ ማነው?»
\v 15 አሁንም የመለከቱንና የእንቢልታውን፥የመስንቆውንና የክራሩን፥ የበገናውንና የዋሽንቱን፥ የዘፈኑንም ድምፅ ሁሉ በሰማችሁ ጊዜ ለመውደቅ እና ላሠራሁት ምስል ለመስግድ ዝግጅዎች ከሆናችሁ ሁሉም መልካም ይሆናል። ካላመለካችሁ ግን ወዲያው ወደ ሚንቦገቦገው የእሳት እቶን ትጣላላችሁ። ከእጄስ ሊያድናችሁ የሚችል አምላክ ማነው?»

View File

@ -75,6 +75,10 @@
"03-title",
"03-01",
"03-03",
"03-06"
"03-06",
"03-08",
"03-11",
"03-13",
"03-15"
]
}