am_col_text_ulb/01/13.txt

1 line
211 B
Plaintext

\v 13 ከጨለማ ኅይል አዳነን፤ ወደ ተወደደውም ወደ ልጁ መንግሥት አሸጋገረን። \v 14 በልጁም የኅጢአታችንን ይቅርታ፣ ድነትን አገኘን።