Fri Jun 03 2016 22:27:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-06-03 22:27:37 +03:00
parent b70752838f
commit f76fa2b74a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከክርስቶስ ጋር ሞታችሁ ከዚህ ዓለም መሠረታዊ ሥርዓቶች ፈጽማችሁ የተለያችሁ ከሆናችሁ፤ አሁን ከዓለማዊ ምኞት እንዳልተለያችሁ ዐይነት ሆናችሁ ስለምን ትኖራላችሁ? ትእዛዞቹም ''አትያዝ፤አትቅመስ፤ አትንካ!'' የሚሉ ናቸው። እነዚህ ሁሉ የሰው ትእዛዛትንና ትምህርቶች ሥራ ላይ ከዋሉ በኋላ የሚጠፉ ናቸው። እነዚህትእዛዞች ሰው ሠራሽ ''ጥበብ'' አምልኮና የሐሰት ትህትና ከጋዛ ፈቃድ በመነጨ አምልኮና በአጉል ትሕትና ሰውነትንም በማጎሳቆል ላይ ስለሚያተኩሩ ጥበብ ያላቸው ይመስሉ ይሆናል፤ ነገር ግን ሥጋዊ ስሜትን በመቆጣጠር ረገድ ዋጋ ቢሶች ናቸው።
ከክርስቶስ ጋር ሞታችሁ ከዚህ ዓለም መሠረታዊ ሥርዓቶች ፈጽማችሁ የተለያችሁ ከሆናችሁ፤ አሁን ከዓለማዊ ምኞት እንዳልተለያችሁ ዐይነት ሆናችሁ ስለምን ትኖራላችሁ? ትእዛዞቹም ''አትያዝ፤አትቅመስ፤ አትንካ!'' የሚሉ ናቸው። እነዚህ ሁሉ የሰው ትእዛዛትንና ትምህርቶች ሥራ ላይ ከዋሉ በኋላ የሚጠፉ ናቸው። እነዚህትእዛዞች ሰው ሠራሽ ''ጥበብ'' አምልኮና የሐሰት ትህትና ሰውነትንም በማጎሳቆል ላይ የሚያተኩሩ፤ ነገር ግን ሥጋዊ ስሜትን በመቆጣጠር ረገድ ዋጋ ቢሶች ናቸው።