Thu Jul 28 2016 16:07:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-28 16:07:18 +03:00
parent 15aeb9a892
commit e975ddf12d
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 እግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ከሞት ካስነሣችሁ፤ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያሉትን ነገሮች እሹ። በላይ ስላሉት ነገሮች እንጂ በምድር ስላሉት ነገሮች አታስቡ። ምክንያቱም ሞታችኋል፤ ሕይወታችሁን እግዚአብሔር በክርስቶስ ውስጥ ሰውሮልና። ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ እናንተም ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ።