Thu Jul 28 2016 15:39:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-28 15:39:07 +03:00
parent 4ad07a797e
commit e75bcd7022
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 \v 23 ከክርስቶስ ጋር ለዓለማዊ ነገሮች ከሞታችሁ፥ ለዓለማዊ ምኞትነገሮች እየታዘዛችሁ ስለምን ትኖራላችሁ? ትእዛዞቹም፦ «አትያዝ፤አትቅመስ፤ አትንካ!» የሚሉ ናቸው። እነዚህ ሁሉ የሰው ትእዛዛትና ትምህርቶች ሥራ ላይ ከዋሉ በኋላ የሚጠፉ ናቸው። እነዚህ ትእዛዞች ሰው ሠራሽ «ጥበብ» አምልኮና የሐሰት ትህትና ሰውነትንም በማጎሳቆል ላይ የሚያተኩሩ፤ ነገር ግን ሥጋዊ ስሜትን በመቆጣጠር ረገድ ዋጋ ቢሶች ናቸው።
\v 20 \v 21 \v 22 \v 23 ከክርስቶስ ጋር ከሞታችሁ፣ ለዓለማዊ ነገሮች እየታዘዛችሁ ስለ ምን ትኖራላችሁ? ትእዛዞቹም፦ «አትያዝ፤አትቅመስ፤ አትንካ!» የሚሉ ናቸው። እነዚህ ሁሉ የሰው ትእዛዛትና ትምህርቶች ሥራ ላይ ከዋሉ በኋላ የሚጠፉ ናቸው። እነዚህ ትእዛዞች ሰው ሰራሽ «ጥበብ» አምልኮና የሐሰት ትሕትና ሰውነትንም በማጎሳቆል ላይ የሚያተኩሩ፤ ነገር ግን ሥጋዊ ስሜትን በመቆጣጠር ረገድ ዋጋ ቢሶች ናቸው።