Thu Jul 28 2016 16:59:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-28 16:59:14 +03:00
parent 10c4ea247a
commit e7041e9e1f
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 ከእኔም ጋር የታሰረው አርስጥሮኮስም ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ አንድ ጊዜ፥ «ወደ እናንተ በሚመጣበት ጊዜ ተቀበሉት» ብዬ አሳስቤአችሁ የነበረው የበርናባስ የአጎት ልጅ ማርቆስም ሰላምታ ያቀርብላችኋል። ኢየሱስም ኢዮስጦስ ብሎ የሚጠራው ኢያሱ ሰላምታ ያቀርብላችኋል። ከተገረዙ ወገኖች ስለ እግዚአብሔር መንግሥ ከእኔ ጋር አብረው ከሚሠሩት ሰዎች መካከል እነዚህ ብቻ ናቸው፤ እኔንም አጽናንተውኛል።
\v 10 \v 11 ከእኔም ጋር የታሰረው አርስጥሮኮስም ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ አንድ ጊዜ፥ «ወደ እናንተ በሚመጣበት ጊዜ ተቀበሉት» ብዬ አሳስቤአችሁ የነበረው የበርናባስ የአጎት ልጅ ማርቆስም ሰላምታ ያቀርብላችኋል። ኢዮስጦስ ብሎ የሚጠራው ኢያሱ ሰላምታ ያቀርብላችኋል። ከተገረዙ ወገኖች መካከል ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ከእኔ ጋር አብረው የሚሠሩት ሰዎች እነዚህ ብቻ ናቸው፤ ለእኔም መጽናናት ሆነውኛል።