Sat Jun 04 2016 17:31:49 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-06-04 17:31:49 +03:00
parent 3a9e654446
commit d07339dbb6
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በክርስቶስ ኢየሱስ ላላችሁ እምነትና ለእግዚአቤር ለተለዩቅዱሳን ሁሉ ስላላችህ ፍቅር ሰምተናል። ከዚህም መታመን የተነሣ ተስፋው በሰማያት ተዘጋጅቶ ተቀምጦላችኋል። ስለዚህም ተስፋ በወንጌል የእውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ፤ ይህም ወደ እናንት ደርሶአል።
በክርስቶስ ኢየሱስ ላላችሁ እምነትና ለእግዚአቤር ለተለዩቅዱሳን ሁሉ ስላላችህ ፍቅር ሰምተናል። ከዚህም መታመን የተነሣ ተስፋው በሰማያት ተዘጋጅቶ ተቀምጦላችኋል። ስለዚህም ተስፋ በወንጌል የእውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ፤ ይህም ወደ እናንት ደርሶአል። ይህንም ወንጌል ከሰማችሁበትና የእግዚአብሔርን ጸጋ በእውነት ከተረዳችሁበት ቀን ጀምሮ በዓለም ዙሪያ ሁሉ እየሠራ እንዳለ ሁሉ በእናንተም ዘንድ ፍሬ እያፈራና እያደገ ነው።