Sat Jun 04 2016 17:41:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-06-04 17:41:53 +03:00
parent f0b3d112c3
commit a135e69618
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ዝህም ፍቅር የተነሳ ስለእናንተ ከሰማንበት ቀን ጀምሮ በሁሉ መንፈሳዊ ጥበብና ማስተዋል እንድትሞሉና የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምትገነዘቡብት ሙሉ ዕውቀት እንዲኖራችሁ ለእናንተ ከመጸለይና ከመለመን አላቋረጥንም። በሁሉም ለጌታ እንደ ሚገባ ሆናችሁ እንድትመላለሱ፤ ማናቸውንም መልካም ሥራ በመሥራት ፍሬ እንድታፈሩና በእግዚአብሔርም ዕውቀት እያደጋችሁእንድትሄዱ እንጸልያለን።
ዚህም ፍቅር የተነሳ ስለእናንተ ከሰማንበት ቀን ጀምሮ በሁሉ በጥበብ ሁሉና በመንፈሳዊ ማስተዋል በእግዚአብሔር ፈቃድ ዕውቀት እንድትሞሉ ለእናንተ ከመጸለይና ከመለመን አላቋረጥንም። በሁሉም ለጌታ እንደ ሚገባ ሆናችሁ እንድትመላለሱ፤ ማናቸውንም መልካም ሥራ በመሥራት ፍሬ እንድታፈሩና በእግዚአብሔርም ዕውቀት እያደጋችሁእንድትሄዱ እንጸልያለን።