Sat Jun 04 2016 18:30:01 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-06-04 18:30:01 +03:00
parent 489c8f349f
commit 321cdba1b5
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
አሁን ስለ እናንተ በምቀበለው መከራ ደስ ይለኛል፤ አካሉ ስለ ሆነችው ስለ ቤተ ክርስቲያንም ከክርስቶስ መከራ ከመካፈል የጎደለብኝን በሥጋዬ አሟላለሁ። የእግዚአብሔርን ቃል በሙሉ ለእናንተ እገልጥ ዘንድ ከእግዚአብሔር አሠራር በተሰጠኝ ኅላፊነት መሠረት የቤተ ክርስቲያንን አገለግላለሁ። ይህም የእግዚአብሔር ቃል ባለፉት ዘመናትና ትውልዶች ከሰው ልጆች ተሰውሮ የቆየውና አሁን ግን እግዚአብሔር ለሚያምኑት ሁሉ የገለጠው ምሥጢር ነው። እግዚአብሔርም ለቅዱሳኑ ሊገልጥላቸው የፈቀደው ያለውን የዚህን ምሥጢር የክብር ብልጽግና በእናንተ በአሕዛብ መካከል ምን ያኽል ታላቅ መሆኑን ነው። ይህምሥጢር በተስፋ የምንጠባበቀው ክብር የሚገኝበት ክርስቶስ በእናንተ መካከል መኖኑ ነው።
አሁን ስለ እናንተ በምቀበለው መከራ ደስ ይለኛል፤ አካሉ ስለ ሆነችው ስለ ቤተ ክርስቲያንም ከክርስቶስ መከራ ከመካፈል የጎደለብኝን በሥጋዬ አሟላለሁ። የእግዚአብሔርን ቃል በሙሉ ለእናንተ እገልጥ ዘንድ ከእግዚአብሔር አሠራር በተሰጠኝ ኃላፊነት መሠረት የእግዚአብሔርን ቃል እፈጽም ዘንድ ቤተ ክርስቲያንን አገለግላለሁ። ይህም ባለፉት ዘመናትና ትውልዶች ከሰው ልጆች ተሰውሮ የቆየውና አሁን ግን እግዚአብሔር ለሚያምኑት ሁሉ የገለጠው ምሥጢር ነው። እግዚአብሔርም በእናንተ መካከል ለአሕዛብ ሊገልጥላቸው የፈው ለገያለውን የዚህን ምሥጢር የክብር ብልጽግና ምን ያኽል ታላቅ መሆኑን ነው። ይህምሥጢር በተስፋ የምንጠባበቀው ክብር የሚገኝበት ክርስቶስ በእናንተ መካከል መኖኑ ነው።