Thu Jul 28 2016 16:47:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-28 16:47:14 +03:00
parent 9d24e870ab
commit 2c3f367924
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እግዚአብሔርን በማመስገን ሳታቋርጡ በትጋት ጸልዩ። የክርስቶስ ምሥጢር የሆነውን ቃሉን መናገር እንድችል እግዚአብሔር በር እንዲከፍትልን ለእኛም ደግሞ በአንድነት ጸልዩ፤ ምክንያቱም እስር የሆንኩት ስለእርሱ ነውና። እኔም እንደሚገባ ቃሉን መግለጥና መናገር እንድችል ጸልዩልኝ።
\v 2 \v 3 \v 4 በንቃት እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ ሳታቋርጡ ጸልዩ። የክርስቶስ ምሥጢር የሆነውን ቃሉን እውነት መናገር እንድችል እግዚአብሔር በር እንዲከፍትልን ለእኛም ደግሞ በአንድ ልብ ጸልዩልን፤ ምክንያቱም እስር የሆንኩት ስለእርሱ ነውና። እኔም እንደሚገባ ቃሉን መግለጥና መናገር እንድችል ጸልዩልኝ።