Sat Jun 04 2016 18:34:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-06-04 18:34:03 +03:00
parent cd3647e721
commit 28559a606a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
አሁን ስለ እናንተ በምቀበለው መከራ ደስ ይለኛል፤ አካሉ ስለ ሆነችው ስለ ቤተ ክርስቲያንም ከክርስቶስ መከራ ከመካፈል የጎደለብኝን በሥጋዬ አሟላለሁ። የእግዚአብሔርን ቃል በሙሉ ለእናንተ እገልጥ ዘንድ ከእግዚአብሔር አሠራር በተሰጠኝ ኃላፊነት መሠረት የእግዚአብሔርን ቃል እፈጽም ዘንድ ቤተ ክርስቲያንን አገለግላለሁ። ይህም ባለፉት ዘመናትና ትውልዶች ከሰው ልጆች ተሰውሮ የቆየውና አሁን ግን እግዚአብሔር ለሚያምኑት ሁሉ የገለጠው ምሥጢር ነው። እግዚአብሔርም በእናንተ መካከል ለአሕዛብ ሊገልጥላቸው የፈለገያለ የዚህ ምሥጢር የክብር ብልጽግና ምን ያኽል ታላቅ መሆኑን ነው። ይህምሥጢር በተስፋ የምንጠባበቀው ክብር የሚገኝበት ክርስቶስ በእናንተ መካከል መኖኑ ነው።
አሁን ስለ እናንተ በምቀበለው መከራ ደስ ይለኛል፤ አካሉ ስለ ሆነችው ስለ ቤተ ክርስቲያንም ከክርስቶስ መከራ ከመካፈል የጎደለብኝን በሥጋዬ አሟላለሁ። የእግዚአብሔርን ቃል በሙሉ ለእናንተ እገልጥ ዘንድ ከእግዚአብሔር አሠራር በተሰጠኝ ኃላፊነት መሠረት የእግዚአብሔርን ቃል እፈጽም ዘንድ ቤተ ክርስቲያንን አገለግላለሁ። ይህም ባለፉት ዘመናትና ትውልዶች ከሰው ልጆች ተሰውሮ የቆየውና አሁን ግን እግዚአብሔር ለሚያምኑት ሁሉ የገለጠው ምሥጢር ነው። እግዚአብሔርም በእናንተ መካከል ለአሕዛብ ሊገልጥላቸው የፈለገው የዚህ ምሥጢር የክብር ብልጽግና ምን ያኽል ታላቅ መሆኑን ነው። ይህምሥጢር በተስፋ የምንጠባበቀው ክብር የሚገኝበት ክርስቶስ በእናንተ መካከል መኖኑ ነው።