Thu Sep 19 2019 12:39:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-09-19 12:39:25 +03:00
parent bc7879deb7
commit ff2dd7a128
3 changed files with 41 additions and 5 deletions

View File

@ -29,10 +29,6 @@
},
{
"title": "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"body": "የተናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለመግለፅ እግዚአብሔር በራሱ ሥም ይናገራል፡፡እነዚህን ቃላት በአሞፅ 2፤11 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡“ጌታ እግዚአብሔር የሚናገረው ይሀንን ነው”ወይም “ይህንን የተናገርኩት እኔ እግዚአብሔር ነኝ”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል)"
}
]

26
04/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ሃሣብን ማያያዝ",
"body": "እግዚአብሔር ለእሥራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "አምላካችሁን ለመገናኘት ተዘጋጁ",
"body": "እግዚአብሔር ይህንን የሚያደርገው በእሥራኤል ሕዝብ ላይ ፍርድ እንደሚፈርድባቸው ለማስጠንቀቅ ነው፡፡(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካልና )"
},
{
"title": "እነሆ ተራረሮችን የሠራ …የልቡንም ሃሣብ የሚገልፅ..ስሙ…ነው",
"body": "እዚህ ላይ አሞፅ ስለ እግዚአብሔር እንደሚናገር ወይም እግዚአብሐር ስለራሱ እንደሚናገር ግልፅ አይደለም፡፡እግዚአብሔር ስለ ራሱ የሚናገር ከሆነ “እኔ” ወደሚሉ ቃላት ሊተረጎም ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እኔ ተራራሮችን የምሰራ…..ሃሣቤን የምገልፅ…ስሜ …. ነው፡፡”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካልና በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትየሚለውን ይመልከቱ )"
},
{
"title": "ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ",
"body": "ከዚህ ጋር ሊሄዱ የሚችሉ ትርጉሞች 1/እግዚአብሔር የቀን ብርሃን እያለ ከባድ ደመና በማምጣት ቀኑን ድቅድቅ ጨለማ ሊያደርገው ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ማለዳን ጨለማ ሊያደርግ ይችላል፡፡”ወይም 2/እግዚአብሔር ቀናት በአስቸኳይ እንዲያልፉ በማድረግ እያንዳንዱ ቀን ጨለማ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ማለዳና ምሽት ያደርጋል”"
},
{
"title": "በምድር ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ",
"body": "እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ ገዢ እንደመሆኑ በምድር ከፍታዎች ላይ የሚራመድ እንደሆነ ይናገራል፡፡የአሞፅ ትርጉም “በምድር ሁሉ ላይ ይገዛል”ወይም “በምድር ላይ የሚገኙትንና ከፍታ ያላቸውን ቦታዎች እንኳን ይገዛል፡፡”(ምሣሌያዊን አነጋገርን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስሙ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው",
"body": "ሙሉ ስሙን በማወጅ እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች እንደሚፈፅም ይናገራል፡፡ቋንቋችሁ ሰዎች ይህንን እንዲያደርጉ የሚያደርግበት መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡"
}
]

14
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "የእሥራኤል ቤት ",
"body": "“ቤት”የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች የተሰጠ ሌላ ቃል ነው፡፡በዚህ ሁኔታ የእሥራኤልን ትውልድ ያመለከታል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እናንተ የእሥራኤል ሕዝብ”ወይም “እናንተ የእሥራኤል ነገዶች”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእሥራኤል ድንግል ወደቀች …ከእንግዲህ ወዲሀ አትነሣም",
"body": "“ድንግሊቷ እሥራኤል”የሚለው ቃል የእሥራኤልን ሕዝብ የሚያመለክት ነው፡፡አንድ ወጣት ልጅ በውድቀት ውስጥ ሆና የሚታደጋት ሰው እንዳጣች ዓይነት የእሥራኤል ሕዝብ የሚጠፋ እንደሆነና ዳግም ጠንካሮች ሆነው እንዳይወጡ የሚያግዛቸው አገር እንደማይኖር ነው የሚናገረው፡፡ኤቲ “የእሥራኤል ሕዝብ እንደወደቀች ወጣት ልጅ…ከውድቀቷ የሚያነሳት አንድ ሰው እንኳን የለም”(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በራሷ አገር ተገፍታለች",
"body": "ይሄ በአድራጊ ግሥ መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ሰዎች ትተዋታል” ወይም “አግልለዋታል”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ )"
}
]