Thu Sep 19 2019 12:25:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-09-19 12:25:26 +03:00
parent f1ac3efa8d
commit acde24edf2
12 changed files with 6 additions and 76 deletions

View File

@ -12,19 +12,15 @@
"body": "“በዝሆን ጥርስ የተዋቡ ቤቶች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በየግድግዳዎቻቸውና በቤት ቁሣቁሶቻቸው ላይ በዝሆን ጥርስ የተዋቡትን ነገሮች ነው፡፡የዝሆን ጥርስ እጅግ ውድ ከመሆኑ የተነሳ በዝሆን ጥርስ የተዋቡ ቁሣቁሶች ያሏቸው ሰዎች ባለፀጋ የሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የዝሆን ጥርስ ",
"body": "የግዙፍ እንስሳት ጥርሶችና ቀንዶች"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ታላላቅ ቤቶችም ይፈርሳሉ",
"body": "“ትላልቅ ቤቶች አይኖሩም”እዚህ ላይ “ይፈርሳሉ”የሚለው ቃል የሚወክለው ፈፅመው ይደመሰሳሉ የሚለውን ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል",
"body": "እግዚአብሔር የተናገረው ነገር እውነት ስለመሆኑ ማረጋገጫ ለመስጠት ራሱን በተመለከተ በራሱ ሥም ይናገራል፡፡“እግዚአብሔር የተናገረው ይህንን ነው” ወይም “ሥላሴዎችየተናገሩት ይህንን ነው፡፡” (የመጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 4፡1-2 የትርጉም ማስታወሻዎች ",
"body": "እናንተ የባሳን ላሞች ሆይ ፤እናንተ በሰማርያ ተራሮች ላይ የምትኖሩ\nአሞፅ በሰማርያ ለምትኖር እሥራኤላዊ ሴት ውስጥ ከጠገቡ ላሞች ጋር በማመሳሰል ይነግራታል፡፡የአሞፅ ትርጉም “በሰማርያ ተራራ ላይ የምትኖሩ እናንተ ባለፀጋ የሆናችሁ ሴቶች፤ ከጠገቡ የባሳን ላሞች ጋር የምትመሳሰሉ”(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)\nድሆችን የምትጨቁኑ \n“ድሆች”የሚለው ቃል ድሃ የሆኑ ሰዎችን የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “እናንተ ድሃ ሰዎችን የምትጨቁኑ”(አሕፅሮተ ቅፅል ሥምን ይመልከቱ)\nችግረኞችን የምታስጨንቁ\n“ማስጨነቅ”የሚለው ቃል ሰዎችን መልካም ባልሆነ አያያዝ መያዝን የሚያመለክት ነው፡፡“ችግረኞች”የሚለው ሐረግ ዕርዳታ የሚሹ ሰዎችን የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “እናንተ ችግረኞችን የምታስጨንቁ”ወይም “የተቸገሩ ሰዎችን የምትጎዱ”(ምሣሌያዊ አነጋገርና አሕፅሮተ ቅፅል ሥም የሚለውን ይመልከቱ)\nጌታ እግዚአብሔር በቅዱስነቱ ምሏል\nይሄ ማለት እግዚአብሔር አንድ ነገር ለማድረግ ቃል መግባቱንና የገባውን ቃል የሚፈፅመው ቅዱስ በመሆኑ ነው ማለት ነው፡፡\nእነሆ ቀን በእናንተ ላይ ይመጣል\n“እናንተ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው በሰማርያ ውስጥ የሚገኙ የእሥራኤል ሴቶችን ሲሆን ወንዶቹንም ያካትታል፡፡\nእነርሱ እናንተን በመቃጥን የሚወስዱበት ቀን ይመጣል\nቀናቶቹ ራሣቸው ጥቃት የሚፈፀሙባቸው ይመስል በሕዝቡ ላይ ክፉ ነገሮች እንደሚመጡ ይናገራል፡፡“እነርሱ”የሚለው ቃል ጠላቶቻቸውን የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ጠላቶቻችሁ እናንተን በመጠንቆ የሚወስዱበት ጊዜ ይመጣል” (ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n\nበወጥመድ ጠምደው ይወስዷችኋል፤ቅሬታችሁንም በዓሣ መያዣ መንጠቆ ይይዛችኋል\nበመሠረቱ እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሣሣይ የሆነ ትርጉም ያላቸው ሲሆን ሰዎች ልክ እንደ ዓሣ በሰዎች ሊያዙ እንደሚችሉ አፅንዖት የሚሰጥ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ልክ እንስሳ እንደሚያዝ ይዘው ይወስዷችኋል”ወይም ደግሞ “ክፉኛ ያሸንፏችሁና በጭካኔ እየጎተቱ ይወስዷችኋል”(ንፅፅርንን እና ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 4፡3 የትርጉም ማስታወሻዎች",
"body": "ሃሣብን ማያያዝ\nእግዚአብሔር ለእሥራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል\nበሬማንም ትጣላላችሁ\nይሄ እንደ አድራጊ ግሥ ሊገለፅ ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ወደ ሬማንም ይጥሏችኋል”ወይም “እንድትሄዱ ያስገድዷችኋል” (አድራጊ ግሥን ወይም ተካፋይ ያልሆነ የሚለውን ይመልከቱ)\nሬማን\nይሄ የማናውቀው የአንድ ቦታን ሥም ወይም የሬማን ተራራ የሚያመለክት ነው፡፡አንዳንድ ዘመናዊ የሆኑ ቅጂዎች በዚያ መልኩ ይተረጉሙታል፡፡(ሥሞችን እንዴት እንደምትተረጉሙ ተመልከቱ)\nየሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል\nየተናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለመግለፅ እግዚአብሔር ስለራሱ የራሱን ስም በመጥቀስ ይናገራል፡፡እነዚህን ቃላት በአሞፅ 2፤11 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡የአሞፅ ትርጉም “እግዚአብሔር የተናገረው ይህንን ነው”ወይም “እኔ እግዚአብሔር የተናገርኩት ይህንን ነው”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል የሚለውን)\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 4፡4-5 የትርጉም ማስታወሻዎች ",
"body": "ሃሣብን ማያያዝ \nእግዚአብሔር ለእሥራኤላውያን መናገሩን ይቀጥላል\nአጠቃላይ መረጃ\nእግዚአብሔር በቁጥር 4 ላይ አጠቃላይ የሆኑ ትዕዛዛትን የሚሰጥ ቢሆንም ይህንን የሚያደርገው ግን መቆጣቱን ለመግለፅ ነው፡፡\nወደ ቤቴል ሄዳችሁ ኃጢአትን ሥሩ፤ወደ ጌልጌላ ሄዳችሁ ኃጢአትን አብዙ\nሰዎች መሥዋዕትን ለማቅረብ ወደ ቤቴልና ወደ ጌልጌላ የሚሄዱ ቢሆንም ይሄንን የሚያከናውኑት ግን ኃጢአትን በመፈፀም ጭምር ነበር፡፡እግዚአብሔር ይሄንን ትዕዛዝ የሚያስተላልፈውእነዚህን ተግባራት በመፈፀማቸው በእነርሱ ላይ ቁጣውን ለመግለፅ ነው፡፡እነዚሀ ትዕዛዛት በመግለጫ መልኩ ሊገለፁ ይችላሉ፡፡የአሞፅ ትርጉም “እናንተ ወደ ቤቴል የምትሄዱት ለአምልኮ ቢሆንም ኃጢአትን ታደርጋላችሁ፡፡አምልን ለማድረግ ወደ ጌልጌላ ትሄዳላች የምትሄዱት ግን የበለጠ ኃጢአትን ለማድረግ ነው፡፡”(ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)\nበየማለዳውም መሥዋዕታችሁን፤በየሦስተኛውም ቀን አሥራታችሁን አቅርቡ…በፈቃዳችሁም የምታቀርቡትን አውጁና አውሩ\nእግዚአብሔር ይህንን ትዕዛዝ የሚያስተላልፈው ምንም እንኳን እነዚህን መልካም የሚመስሉ ነገሮችን ቢያደርጉም በሌላ በኩል ኃጢአት መሥራታቸውን ባለማቋረጣቸው ነው፡፡እነዚህ ትዕዛዛት እንደ መገለጫ ሊወሰዱ ይችላሉ፡፡የአሞፅ ትርጉም“መሥዋታችሁን አምጡ …በየሶስተኛውም ቀናት የምሥጋና መሥዋዕትን ሰው፤የምታቀርቡትንም አውጁና አውሩ”(ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)\nበየሶስተኛውም ቀናት\nከዚህ ጋር ሊስማሙ የሚችሉ ትርጉሞች 1/በሶስተኛው ቀን ወይም 2/በየሶስት ቀናት፡፡ እሥራኤላውያን አሥራታቸውን በየሶስት ዓመቱ ያወጡ ስለነበረ አንዳንድ ቅጂዎች “በየሶስት ዓመት”ይሉታል፡፡\nአውጁት\n“ከእነርሱ የተነሣ ኩሩ”\nእናንተ የእሥራኤል ሕዝብ ሆይ ይሄ ያረካችኋል\nእግዚአብሔር በሚሰጡት ሥጦታና በሚሰውት መሥዋዕት ስለሚኩራሩ ይገስፃቸዋል፡፡እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ብለው ቢያስቡም እርሱ ግን ደስ አልተሰኘባቸውም፡፡የአሞፅ ትርጉም “የእሥራኤል ሕዝብ ሆይ ይሄ ያስደስታችኋል እኔን ግን አያስደስተኝም”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ መረጃን ይመልከቱ)\nየሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል\nየተናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለመግለፅ እግዚአብሔር በራሱ ሥም ይናገራል፡፡በአሞፅ 2፤11 ላይ ይሄንን ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡የአሞፅ ትርጉም “ጌታ እግዚአብሔር የሚናገረው ይህንን ነው”ወይም “ይህንን የተናገርኩት እኔ እግዚአብሔር ነኝ”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል)\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 4፡6-7",
"body": "ሐሣብን ማያያዝ \nእግዚአብሔር ለእሥራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡\nየጥርስ ማጥራትንአደረግኩላችሁ\nእዚህ ላይ የጥርስ ማጥራት የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጥርስን ሊያቆሽሽ የሚችል ምግብ በአፍ ውስጥ አለመግባቱን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “እንድትራቡ አደረግኋችሁ” ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)\nእንጀራን ማጣት\n“እንጀራን ማጣት” ሰጠኋችሁ የሚለው ቃል እንጀራ እንዲያጡ ምክኒያት እንደሚሆንባቸው መግለፁ ሲሆን “እንጀራ”የሚለው ቃል ደግሞ የሚያመለክተው በአጠቃላይ የምግብ ዘርን ነው፡፡\nወደ እኔ አልተመለሳችሁም\nወደ እግዚአብሔር መመለስ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ራስን እንደገና ለእርሱ ማስገዛትን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “እንደገና ለእኔ አልተገዛችሁም” (ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከቱ)\nየሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል\nየተናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለመግለፅ እግዚአብሔር በራሱ ሥም ይናገራል፡፡ይናገራል፡፡እነዚህን ቃላት በአሞፅ 2፤11 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡“ጌታ እግዚአብሔር የሚናገረው ይሄንን ነው”ወይም “ይሄንን የተናገርኩት እኔ እግዚአብሔር ነኝ”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል)\nዝናብም ከለከልኳችሁ\n“በሰብላችሁ ላይ ዝናብ እንዳይዘንብ ከለከልኩ”\nመከርን ለመሰብሰብ ገና ሶስት ወራት ሲቀሩ\nሕዝቡ ዝናብ እንደሚያስፈልጋቸው በግልፅ ሊነገር ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “መከር ለመሰብሰብ ገና ሶስት ወራት በቀረበት ወቅት ሰብሎቻችን ዝናብ ያስፈልጋቸው ነበር” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)\nበአንዱ ወገን ዝናብ ዘንቧል\nይሄ በአድራጊ ግሥ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አንዱ ወገን”የሚለው ቃል የሚወክለው ማንኛውንም የተወሰነየመሬት ክፍል ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “በቁራጭ መሬት ላይ ዘነበ”ወይም “በተወሰኑ የመሬት ክፍሎች ላይ ዘነበ” (አድራጊ ግሥን ወይም ተካፋይ ያልሆነ የሚለውን ይመልከቱ)\nዝናብ ያልዘነበበት ምድር \nይሄ የሚያመለክተው ዝናብ ያልዘነበበትን ማንኛውንም ሥፍራ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ዝናብ ያልዘነበበት የተወሰ የመሬት ክፍል” (የመጀመሪያ ሥም(ሰዋሰው) ሐረጎች የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 4፡8-9 የትርጉም ማስታወሻዎች",
"body": "ሁለት ወይም ሶስት የተጎዱ ከተማዎች \nእዚህ ላይ “ከተማዎች” የሚለው ቃል የሚመለክተው የዚያ ከተማ ነዋሪዎችን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “የሁለት ወይም የሶስት ከተማ ሕዝቦች ተንገዳገዱ፡፡”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)\nበዋግውና በአረማሞ መታኋችሁ\nእዚ ላይ “መታኋችሁ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የሰብላቸውን መውደም ነው፡፡”የአሞፅ ትርጉም “እህላችሁን በዋግና በአረማሞ መታሁባችሁ”ወይም“እህላችሁን በዋግና በአረማሞ ደመሰስኩት”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)\nዋግ\nይሄ ዕፅዋትን የሚደርቅና የሚገድል ነገር ነው፡፡\nወደ እኔ አልተመለሳችሁም\n“ወደ እግዚአብሔር መመለስ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ራስን ለእግዚአብሔር ፈፅሞ እንደገና ማስገዛትን ነው፡፡ይሄንን በአሞፅ 4፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም“ራሳችሁን እንደገና ፈፅሞ አላስገዛችሁልኝም፡፡” (ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)\nየሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል\nየተናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለመግለፅ እግዚአብሔር በራሱ ሥም ይናገራል፡፡እነዚህን ቃላት በአሞፅ 2፤11 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡“ጌታ እግዚአብሔር የሚናገረው ይህንን ነው”ወይም “ይህንን የተናገርኩት እኔ እግዚአብሔር ነኝ”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል)\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 4፡10-11 የትርጉም ማስታወሻዎች)",
"body": "በግብፅ እነደነበረው ቸነፈርን ሰደድኩባችሁ\n“በግብፅ ላይ እንዳደረግኩት እንዲሁ በእናንተም ላይ ቸነፈርን ላክሁ”ወይም “በግብፅ ላይ ቸነፈርን እንደላክሁ እንዲሁ በእናንተም ላይ ቸነፈርን እልካለሁ”\nቸነፈርን ላክሁባችሁ\n“በእናንተ ላይ አሰቃቂ ነገር እንዲሆንባችሁ አደረግኩ”\nጎበዛዝታችሁን በሠይፍ ገደልኩ\nእዚህ ላይ“በሠይፍ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጦርነትን ነው፡፡እግዚአብሔር ጠላቶች እንዲነሱባቸውና እንዲዋጉዋቸው በማድረግ በሕይወት እንዳይኖሩ አደረጓቸው፡፡አሞፅ ትርጉም“ጠላቶቻችሁ በጦርነት ወቅት ሰዎቻችሁን እንዲገድሉ አደረግኳቸው፡፡” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)\nፈረሶቻችሁን ሁሉ በመማረክ ይዘው ሄዱ\nእግዚአብሔር ጠላቶቻቸው ፈረሶቻቸውን እንዲወስዱ ማድረጉን ልክ ራሱ እንደፈፀመው ዓይነት አስመስሎ ይናገራል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ጠላቶቻችሁ ፈርቸችሁን እንዲወስዱባችሁ አደረግኩ፡፡”\nየሠፈራችሁንም ግማት ወደ አፍንጫችሁ እንዲወጣ አደረግኩ\nግማት መጥፎ የሆነ ሽታ ነው፡፡ግማቱ እስከ አፍንጫቸው ድረስ መምጣቱ የሚያመለክተው ፈፅሞ ደስ የማይል ነገር እያሸተተቱ መሆናቸውን ነው፡፡ሽታው የሚመጣው ከሞቱ ሰዎች አካል እነደሆነ በግልፅ ያመለክታል፡፡የአሞፅ ትርጉም “በሠፈራችሁ ውስጥ ደስ የማይል የሞቱ ሰዎችን አካላት እንድታሸቱ አደረግኳችሁ” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)\nከእሣት ውስጥ እንደ ተነጠቀ ትንታግ\nእዚህ ላይ እግዚአብሔር የሚናገረው በዚያ በጦርነትና በቸነፈር ወቅት ልክ አንድ ሰው በትርን ከእሣት ጎትቶ እንደሚያወጣ በሕይወት ተርፈው ያሉትን ሰዎች የሚመለከት ነው፡፡(አንድ ሰው ከእሣት ውስጥ ጎትቶ እንደሚያወጣው በትር አንዳንዶቻችሁ በሕይወት ቆያችሁ፡፡) (ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\nወደ እኔ አልተመለሳችሁም\nወደ እግዚአብሔር መመለስ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ራስን ለእርሱ እንደገና ፈፅሞ ለእግዚአብሔር ማስገዛትን ነው፡፡ይሄንን በአሞፅ 4፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡የአሞፅ ትርጉም“ራሳችሁን እንደገና ፈፅሞ አልተገዛችሁልኝም፡፡” (ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\nየሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል\nየተናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለመግለፅ እግዚአብሔር በራሱ ሥም ይናገራል፡፡እነዚህን ቃላት በአሞፅ 2፤11 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡“ጌታ እግዚአብሔር የሚናገረው ይሀንን ነው”ወይም “ይህንን የተናገርኩት እኔ እግዚአብሔር ነኝ”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል)\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 4፡12-13 የትርጉም ማስታወሻዎች ",
"body": "ሃሣብን ማያያዝ\nእግዚአብሔር ለእሥራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡\nአምላካችሁን ለመገናኘት ተዘጋጁ\nእግዚአብሔር ይህንን የሚያደርገው በእሥራኤል ሕዝብ ላይ ፍርድ እንደሚፈርድባቸው ለማስጠንቀቅ ነው፡፡(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካልና )\nእነሆ ተራረሮችን የሠራ …የልቡንም ሃሣብ የሚገልፅ..ስሙ…ነው\nእዚህ ላይ አሞፅ ስለ እግዚአብሔር እንደሚናገር ወይም እግዚአብሐር ስለራሱ እንደሚናገር ግልፅ አይደለም፡፡እግዚአብሔር ስለ ራሱ የሚናገር ከሆነ “እኔ” ወደሚሉ ቃላት ሊተረጎም ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እኔ ተራራሮችን የምሰራ…..ሃሣቤን የምገልፅ…ስሜ …. ነው፡፡”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካልና በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትየሚለውን ይመልከቱ )\nንጋትን ጨለማ የሚያደርግ\nከዚህ ጋር ሊሄዱ የሚችሉ ትርጉሞች 1/እግዚአብሔር የቀን ብርሃን እያለ ከባድ ደመና በማምጣት ቀኑን ድቅድቅ ጨለማ ሊያደርገው ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ማለዳን ጨለማ ሊያደርግ ይችላል፡፡”ወይም 2/እግዚአብሔር ቀናት በአስቸኳይ እንዲያልፉ በማድረግ እያንዳንዱ ቀን ጨለማ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ማለዳና ምሽት ያደርጋል”\nበምድር ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ\nእግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ ገዢ እንደመሆኑ በምድር ከፍታዎች ላይ የሚራመድ እንደሆነ ይናገራል፡፡የአሞፅ ትርጉም “በምድር ሁሉ ላይ ይገዛል”ወይም “በምድር ላይ የሚገኙትንና ከፍታ ያላቸውን ቦታዎች እንኳን ይገዛል፡፡”(ምሣሌያዊን አነጋገርን ይመልከቱ)\nስሙ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው\nሙሉ ስሙን በማወጅ እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች እንደሚፈፅም ይናገራል፡፡ቋንቋችሁ ሰዎች ይህንን እንዲያደርጉ የሚያደርግበት መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 5፤1 የትርጉም ማስታወሻዎች ",
"body": "የእሥራኤል ቤት \n“ቤት”የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች የተሰጠ ሌላ ቃል ነው፡፡በዚህ ሁኔታ የእሥራኤልን ትውልድ ያመለከታል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እናንተ የእሥራኤል ሕዝብ”ወይም “እናንተ የእሥራኤል ነገዶች”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)\nየእሥራኤል ድንግል ወደቀች …ከእንግዲህ ወዲሀ አትነሣም\n“ድንግሊቷ እሥራኤል”የሚለው ቃል የእሥራኤልን ሕዝብ የሚያመለክት ነው፡፡አንድ ወጣት ልጅ በውድቀት ውስጥ ሆና የሚታደጋት ሰው እንዳጣች ዓይነት የእሥራኤል ሕዝብ የሚጠፋ እንደሆነና ዳግም ጠንካሮች ሆነው እንዳይወጡ የሚያግዛቸው አገር እንደማይኖር ነው የሚናገረው፡፡ኤቲ “የእሥራኤል ሕዝብ እንደወደቀች ወጣት ልጅ…ከውድቀቷ የሚያነሳት አንድ ሰው እንኳን የለም”(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)\nበራሷ አገር ተገፍታለች\nይሄ በአድራጊ ግሥ መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ሰዎች ትተዋታል” ወይም “አግልለዋታል”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ )\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 5፡3 የትርጉም ማስታወሻዎች ",
"body": "ሺህ ከሚወጣባት ከተማ መቶ ይቀርላታል፤መቶም ከሚወጣባት ከተማ ለእሥራኤል አሥር ይቀርላታል\nእነዚህ ሐረጎች ብዙ ወታደሮችን የሚልኩ ከተማዎችን የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ይዛ የወጣች ከተማ …በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ይዛ የወጣች”(የመጀመሪያ ሥም(ሰዋሰው) ሐረጎች የሚለውን ይመልከቱ)\nበሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ይዛ የወጣች ከተማ… በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎች ብቻ ይቀሩላታል\n“በሺዎች”እና “በመቶዎች” የሚሉት ሐረጎች እስከ ሺህና እስከ መቶ የሚደርሱ ወታደሮች መኖራቸውን የሚያመለክት ነው፡፡(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)\nአንድ መቶ ተዋጊዎች ይቀርላታል\n“ግድያ ያልተፈፀመባቸው መቶ ተዋጊዎች ይኖራችኋል”ወይም “በሕይወት የሚኖሩ መቶ ተዋጊዎች ብቻ ይኖራችኋል፡፡”እዚህ ላይ “ይቀርላታል” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በጠላት እጅ ያልተገደሉትን ነው፡፡\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 5፡4 የትርጉም ማስታወሻዎች ",
"body": "እኔን ፈልጉኝ\nእዚህ ላይ“ፈልጉኝ”የሚለው ቃል ወደ ቤቴል በመሄድ እግዚአብሔር እንዲረዳቸው መጠየቅን የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ዕርዳታ ለመሻት ወደ ቤቴል አትሂዱ”(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)\nወደ ጌልጌላም አትግቡ \n“እና ወደ ጌልጌላ አትግቡ”\nበእርግጥ ጌልጌላ በምርኮነት ትወሰዳለች\nእዚህ ላይ “ጌልጌላ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የጌልጌላን ሕዝብ ሲሆን “በምርኮነት መወሰድ” የሚለው ቃል ደግሞ የሚያመለክተው በምርኮኛነት ተይዞ መወሰድን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም“በእርግጥ ጌልጌላ በምርኮነት ትወሰዳለች”ወይም “በእርግጥም ጠላቶቻችሁ የጌልጌላን ሕዝብ በኃይል በመያዝ ይዘዋቸው ይሄዳሉ፡፡”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀት የሚለውን ይመልከቱ)\nቤቴልም ከንቱ ትሆናለች \nእዚህ ላይ “ከንቱ ትሆናለች”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጥፋቷን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ቤቴል ፈፅሞ ትጠፋለች”ወይም “ጠላቶች ቤቴልን መሉ ለሙሉ ያወድሟታል”(ምሣሌዊ አነጋገርን ይመልከቱ)\n"
}
]

View File

@ -1,6 +0,0 @@
[
{
"title": "አሞፅ 5፡6-7 የትርጉም ማስታወሻዎች ",
"body": "እግዚአብሔርን ፈልጉት\nእዚህ ላይ “እግዚአብሔርን ፈልጉት” የሚለው ቃል ከእርሱ ዕርዳታን መፈለግን የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “እግዚአብሔር እንዲረዳችሁ ጥሩት”ወይም “እኔ እግዚአብሔርን ለዕርዳታ ጠይቁኝ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\nእንደ እሣት ይነሳል\n“እንደ እሣት ይነሳል”የሚለው ቃል የሚወክለው እሣት ነገሮችን እንደሚያጠፋ እንዲሁ የነገሮችን መውደም ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም ተነፃፃሪ”\nየዮሴፍ ቤት \nይሄ ሐረግ ለዮሴፍ የዘር ሐረግ እንደ ሌላ ስም የተሰጠ ነው፡፡እዚህ ላይ የሚያመለክተው አብዛኛው የዘር ሐረጋቸው ከዮሴፍ ትውልድ የሆኑትንና በሰሜኑ የእሥራኤል ግዛት የሚገኙትን ነገዶች ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “የዮሴፍ ትውልዶች”ወይም “እሥራኤል”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\nእርሱ ይበላል\n“እርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው እሣቱን ሲሆን “ይበላል” የሚለው ቃል የሚመለክተው ደግሞ ሁሉንም ነገር ፈፅሞ የሚያጠፋ መሆኑን ነው፡፡እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር የሚያጠፋ መሆኑን ለማመልከት እሣት ሁሉንም ነገር ከማጥፋቱ ጋር ተነፃፅሯል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ሁሉን ነገር ያጠፋል”ወይም “ሙሉ በሙሉ ያጠፋል”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\nየሚያቆመው ሰው አይኖርም\n“የሚያቆመው አይኖርም”ወይም “ሁሉንም ነገር ለማጥፋት የሚያቆመው ነገር አይኖርም”\nፍርድን ወደ እሬት ነገር ለወጡ\nእዚህ ላይ “እሬት”የሚለው ቃል የሚወክለው ሰዎችን የሚጎዳ ድርጊትን ሲሆን “ፍርድን ወደ እሬት ነገር ለወጡ”የሚለው ቃል ደግሞ መልካም ነገርን ከማድረግ ይልቅ ሰዎችን የመጉዳትን ሃሣብ የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ፍትሃዊ የሚመስል ነገርን እያደረጉ እነርሱ ግን ሰዎችን ይጎዳሉ”ወይም “ትክክለኛ የሆነውን ነገር እየተቃወሙ ከዚያ በተቃራኒው ሰዎችን የሚጎዳ ነገርን ይሰራሉ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\nፅድቅንም በምድር ላይ ይጥላሉ\nይሄ የሚያመለክተው ፅድቅን እንደማይረባ ነገር መቁጠራቸውን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ፅድቅን አስፈላጊ እንዳልሆነ ቆሻሻ ነገር መቁጠር”ወይም “ፅድቅ የሆነውን ነገር ትፀየፋላችሁ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]