\v 6 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«ለዔዶም አሳልፈው ሊሰጧቸው ሕዝቡን ሁሉ ማርከው ወስደዋልና፤ስለ ጋዛ ሦሥት ኃጢአቶች፥ይልቁን ም ስለ አራቱ ፥ ቅጣቴን አልመልስም። \v 7 በጋዛ ቅጥሮች ላይ እሳት እልካልሁ፥ምሽጎቹዋንም ይበላል።