am_amo_text_ulb/07/12.txt

1 line
390 B
Plaintext

\v 12 አሜስያስም፥ አሞጽን እንዲህ አለው፦« ባለ ራዕዩ ሆይ፥ ወደ ይሁዳ ምድር ተመልሰህ ሽሽ፥ በዚያም እንጀራ ብላ ትንቢትም ተናገር። \v 13 ነገር ግን ቤቴል የንጉሡ መቅድስና የመንግሥት መኖሪያ ነውና ከእንግዲህ ወድያ በዚህ ትንቢት አትናገር።»