am_amo_text_ulb/09/11.txt

1 line
451 B
Plaintext

\v 11 \v 12 «በዚያን ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ፥ሽንቁሩንም እዘጋለሁ።ፍራሽዋንም አነሳለሁ፥በቀድሞ ዘመን እንደነበረች እን ደገና እሠራታለሁ፤ይኼውም የኤዶምን ቅሬታ፥በስሜም የተጠሩትን አሕዛብ ሁሉ ይወርሱ ዘንድ ነው፥ ይላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር።»