am_amo_text_ulb/09/01.txt

2 lines
559 B
Plaintext

\c 9 \v 1 \v 2 ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አየሁት፥እንዲህም አለ፦«መሠረቶቹ እንዲናወጡ የአምዶቹን የላይኛውን ጫፍ ምታ። በራሶቻቸው ሁ
ሉ ላይ ሰባብራቸው፥ከእነርሱም የቀሩትን በሰይፍ እገድላለሁ። ከእነርሱ ማንም አያመልጥም፥ማንም አይተርፍም።ቆፍረው ወደ ሲዖል ቢወርዱም፥ እጄ ከዚያ ታወጣቸዋለች። ወደ ሰማይ ቢወጡም፥ከዚያ አወርዳቸዋለሁ።