am_amo_text_ulb/08/09.txt

2 lines
598 B
Plaintext

\v 9 \v 10 «በዚያን ቀን እንዲህ ይሆናል»፥የእግዚአብሔር አዋጅ እንዲህ ይላል፥«ፀሐይ በቀን እንድትጠልቅ አደርጋለሁ፥በቀንም ብርሃን እያለ ምድርን አጨልማታለሁ»። ዓመት በዓላችሁን ወደ ልቅሶ፥መዝሙራችሁንም ሁሉ ወደ ዋይታ እለውጣለሁ። ሁላችሁም ማቅ እንድትለብሱ፥ ጸጉ
ራችሁንም እንድትላጩ አደርጋለሁ። ለአንድያ ልጅ እንደሚለቀስ፥ እንደ መራራም ቀን አደርገዋለሁ።