am_amo_text_ulb/08/04.txt

1 line
584 B
Plaintext

\v 4 \v 5 \v 6 እናንተ ችግረⶉችን የምትረግጡና የምድሪቱን ድኾች የምታጠፉ ስሙ። እንዲህ ይላሉ፦« እህል እንሸጥ ዘንድ የወር መባቻው መቼ ያልፋል? በሐሰተኛ ሚዛን እያታለልን፥መስፈሪያውን እያሳነስን፥ዋጋውን ከፍ እያደረግን፥ ስንዴ ለገበያ እናቀርብ ዘንድ፥የስንዴውን ግርድ እንሸጥ ና ደኻውን በብር፥ችግረኛውንም በጥንድ ጫማ እንገዛ ዘንድ ሰንብት መቼ ያልፋል?»