am_amo_text_ulb/07/16.txt

3 lines
588 B
Plaintext

\v 16 \v 17 አሁን የእግዚአብሔርን ቃል ስማ። አንተ፥« 'በእስራኤል ላይ ትንቢት አትናገር፥በይስሐቅም ቤት ላይ አትናገር' ትላለህ። ስለዚህ እግ
ዚአብሔር እንዲህ ይላል፦'ሚስትህ በከተማይቱ ውስጥ ሴተኛ አዳሪ ትሆናለች፥ወንዶችና ሴቶች ልጆችህ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ምድርህ እየተለካ ይከ
ፋፈላል፥በረከሰ ምድር ትሞታለህ፥እስራኤልም በእርግጥ ከምድሩ ተማርኮ ይጋዛል።»