\v 12 \v 13 አሜስያስም፥አሞጽን እንዲህ አለው፦« ባለ ራዕዩ ሆይ፥ወደ ይሁዳ ምድር ተመልሰህ ሽሽ፥ በዚያም እንጀራ ብላ ትንቢትም ተናገር። ነገር ግን ቤቴል የንጉሡ መቅድስና የመንግሥት መኖሪያ ነውና ከእንግዲህ ወድያ በዚህ ትንቢት አትናገር።»