am_amo_text_ulb/07/01.txt

2 lines
650 B
Plaintext

\c 7 \v 1 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ። እነሆ፥የጸደይ አዝመራ መብቀል በሚጀምርበት ጊዜ የአንበጣን መንጋ ፈጠረ፥ተመለከትሁም፥ከንጉሥ አ
ጨዳ በኋላ ዘግይቶ የበቀለ አዝመራ ነበር። \v 2 የምድሪቱን ሣር በልተው ከጨረሱ በኋላ፤«ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅር በል፥ ያዕቆብ በዚህ ውስጥ እንዴት ይቆማል? እርሱ ታናሽ ነውና» አልሁ። \v 3 እግዚአብሔርም ስለዚህ ነገር ተጸጸተ፤«ይህ አይሆንም» አለ።