\v 12 ፈረሶች በጭንጫ ላይ ይሮጣሉን? ሰውስ በዚያ ላይ በበሬዎች ያርሳልን? እናንተ ግን ፍትሕን ወደ መርዝነት፥የጽድቅንም ፍሬ ወደ መ
ራርነት ለውጣችኋል። \v 13 እናንተ ሎዶባርን በማሸነፋችሁ ደስ ያላችሁ፥«ቃርናይምን በራሳችን ብርታት አልወሰድንምን?» የምትሉ፤