am_amo_text_ulb/06/07.txt

3 lines
531 B
Plaintext

\v 7 ስለዚህ ከመጀመሪያዎቹ ምርኮኞች ጋር ወደ ምርኮ ይሄዳሉ፥የሚዝናኑቱ ድግሶችና ፈንጠዚያዎች ያከትማሉ። \v 8 እኔ ጌታ እግዚአብሔር በ
ራሴ ምያለሁ፥ይህ የሠራዊት አምላክ የጌታ እግዚአብሔር አዋጅ ነው፦«የያዕቆብን ትዕቢት ተጸይፌአለሁ፥ምሽጎቹንም ጠልቼአለሁ። ስለዚህ ከተ
ማይቱን በውስጧ ካሉት ሁሉ ጋር አሳላፌ አሰጣለሁ።»