am_amo_text_ulb/05/10.txt

1 line
470 B
Plaintext

\v 10 በከተማይቱ በር ላይ የሚያርማቸውን ማንንም ጠሉ፥እውነትን የሚናገረውን ማንንም ተጸየፉ። \v 11 ድኻውን ረግጣችኋልና፥የስንዴውን ም ድርሻ ከእርሱ ወስዳችኋልና፤ከተጠረበ ድንጋይ ቤቶችን ብትሠሩም አትኖሩባቸውም። ያማሩ የወይን ተክል ቦታዎች አሉአችሁ፥የወይን ጠጃቸውን ግን አትጠጡም።