am_amo_text_ulb/04/04.txt

2 lines
534 B
Plaintext

\v 4 ወደ ቤቴል ሂዱና ኃጢአት ሥሩ፥ወደ ጌልጌላ ሂዱና ኃጢአት አብዙ። መሥዋዕታችሁን በየማለዳው፥አሥራታችሁንም በየሦሥተኛው ቀን አቅርቡ። \v 5 እርሾ ያለበትን የምስጋና መሥዋዕት ሠው፤እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፥ይህ ደስ ያሰኛችኋልና በፈቃዳችሁ የምታቀርቡትን አው
ጁ፥ ስለ እነርሱም አውሩ --- ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።»