am_amo_text_ulb/08/04.txt

1 line
587 B
Plaintext

\v 4 እናንተ ችግረⶉችን የምትረግጡና የምድሪቱን ድኾች የምታጠፉ ስሙ። \v 5 እንዲህ ይላሉ፦« እህል እንሸጥ ዘንድ የወር መባቻው መቼ ያልፋል? በሐሰተኛ ሚዛን እያታለልን፥ መስፈሪያውን እያሳነስን፥ ዋጋውን ከፍ እያደረግን፥ ስንዴ ለገበያ እናቀርብ ዘንድ፥ \v 6 የስንዴውን ግርድ እንሸጥና ደኻውን በብር፥ ችግረኛውንም በጥንድ ጫማ እንገዛ ዘንድ ሰንብት መቼ ያልፋል?»