am_amo_text_ulb/05/08.txt

1 line
374 B
Plaintext

\v 8 ሰባቱን ከዋክብትና ኦርዮንን የፈጠረ አምላክ፥ ጨለማን ወደ ንጋት ይለውጣል፥ ቀኑን በሌሊት ያጨልማል፥ የባሕርንም ውኃ ጠርቶ በምድር ፊት ላይ ያፈሳቸዋል። ስሙ እግዚአብሔር ነው! \v 9 ምሽጉ እንዲፈርስ ድንገትኛ ጥፋትን ያመጣል።