\v 3 ሁለቱ ካልተስማሙ በስተቀር አብረው ይሄዳሉን? \v 4 አንበሳ የሚሰብረውን ሳያገኝ በጫካ ውስጥ ያገሳልን? የአንበሳ ደቦል ምንም ሳይዝ በዋ
ሻው ውስጥ ያጉተመትማልን?