am_amo_text_ulb/03/01.txt

1 line
347 B
Plaintext

\c 3 \v 1 የእስራኤል ሕዝብ፥ከግብጽ ምድር ያወጣኋችሁ ወገኖች ሁሉ፥እግዚአብሔር በእናንተ ላይ የሚናገረውን ይህን ቃል ስሙ፤ \v 2 ከምድር ወገኖች ሁሉ እናንተን ብቻ መረጥሁ። ስለዚህ ስለ ኃጢአታችሁ ሁሉ እቀጣችኋለሁ።