diff --git a/09/01.txt b/09/01.txt index 4207f84..5e1b86c 100644 --- a/09/01.txt +++ b/09/01.txt @@ -1,2 +1 @@ -\c 9 \v 1 \v 2 ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አየሁት፥እንዲህም አለ፦«መሠረቶቹ እንዲናወጡ የአምዶቹን የላይኛውን ጫፍ ምታ። በራሶቻቸው ሁ -ሉ ላይ ሰባብራቸው፥ከእነርሱም የቀሩትን በሰይፍ እገድላለሁ። ከእነርሱ ማንም አያመልጥም፥ማንም አይተርፍም።ቆፍረው ወደ ሲዖል ቢወርዱም፥ እጄ ከዚያ ታወጣቸዋለች። ወደ ሰማይ ቢወጡም፥ከዚያ አወርዳቸዋለሁ። \ No newline at end of file +\c 9 \v 1 ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አየሁት፥ እንዲህም አለ፦«መሠረቶቹ እንዲናወጡ የአምዶቹን የላይኛውን ጫፍ ምታ። በራሶቻቸው ሁሉ ላይ ሰባብራቸው፥ ከእነርሱም የቀሩትን በሰይፍ እገድላለሁ። ከእነርሱ ማንም አያመልጥም፥ ማንም አይተርፍም። \v 2 ቆፍረው ወደ ሲዖል ቢወርዱም፥ እጄ ከዚያ ታወጣቸዋለች። ወደ ሰማይ ቢወጡም፥ ከዚያ አወርዳቸዋለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/09/03.txt b/09/03.txt index 5387a9c..6d9ae30 100644 --- a/09/03.txt +++ b/09/03.txt @@ -1,3 +1,2 @@ -\v 3 \v 4 በቀርሜሎስ ራስ ላይ ቢሸሸጉም፥በርብሬ ከዚያ እወስዳቸዋለሁ። በባሕሩ ሥር ከዓይኔ ቢደበቁም፥በዚያ እባቡን አዝዛለሁ፥እርሱም ይነድ -ፋቸዋል።በጠላቶቻቸው ፊት እየተነዱ ወደ ምርኮ ይጋዛሉ፤በዚያም ሰይፍን አዝዛለሁ፥እርሱም ይገድላቸዋል። ዓይኔን ለክፉ በእነርሱ ላይ አደርጋለ +\v 3 \v 4 በቀርሜሎስ ራስ ላይ ቢሸሸጉም፥ በርብሬ ከዚያ እወስዳቸዋለሁ። በባሕሩ ሥር ከዓይኔ ቢደበቁም፥ በዚያ እባቡን አዝዛለሁ፥ እርሱም ይነድፋቸዋል። በጠላቶቻቸው ፊት እየተነዱ ወደ ምርኮ ይጋዛሉ፤ በዚያም ሰይፍን አዝዛለሁ፥ እርሱም ይገድላቸዋል። ዓይኔን ለክፉ በእነርሱ ላይ አደርጋለ ሁ፥ለመልካምም አይደለም።» \ No newline at end of file diff --git a/09/title.txt b/09/title.txt new file mode 100644 index 0000000..2e1f8fa --- /dev/null +++ b/09/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 9 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 0f5f9e0..c03eae0 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -112,6 +112,9 @@ "08-04", "08-07", "08-09", - "08-11" + "08-11", + "08-13", + "09-title", + "09-01" ] } \ No newline at end of file