Thu Apr 26 2018 10:53:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 10:53:16 +03:00
parent 42c1f50a38
commit 6b41ac0eea
4 changed files with 7 additions and 7 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 \v 10 «በዚያን ቀን እንዲህ ይሆናል»፥የእግዚአብሔር አዋጅ እንዲህ ይላል፥«ፀሐይ በቀን እንድትጠልቅ አደርጋለሁ፥በቀንም ብርሃን እያለ ምድርን አጨልማታለሁ»። ዓመት በዓላችሁን ወደ ልቅሶ፥መዝሙራችሁንም ሁሉ ወደ ዋይታ እለውጣለሁ። ሁላችሁም ማቅ እንድትለብሱ፥ ጸጉ
ራችሁንም እንድትላጩ አደርጋለሁ። ለአንድያ ልጅ እንደሚለቀስ፥ እንደ መራራም ቀን አደርገዋለሁ።
\v 9 «በዚያን ቀን እንዲህ ይሆናል» ፥የእግዚአብሔር አዋጅ እንዲህ ይላል፥ «ፀሐይ በቀን እንድትጠልቅ አደርጋለሁ፥ በቀንም ብርሃን እያለ ምድርን አጨልማታለሁ»። \v 10 ዓመት በዓላችሁን ወደ ልቅሶ፥ መዝሙራችሁንም ሁሉ ወደ ዋይታ እለውጣለሁ። ሁላችሁም ማቅ እንድትለብሱ፥ ጸጉራችሁንም እንድትላጩ አደርጋለሁ። ለአንድያ ልጅ እንደሚለቀስ፥ እንደ መራራም ቀን አደርገዋለሁ።

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 11 \v 12 ተመልከቱ፥ቀኖቹ እየቀረቡ ናቸው»፥የእግዚአብሔር አዋጅ እንዲህ ይላል፥«ረሓብን በምድር ላይ እሰድዳለሁ፥እርሱም የእግዚአብ
ሔርን ቃል የመስማት ረሓብ እንጂ እንጀራን የመራብ ወይም ውኃን የመጠማት አይደለም። የእግዚአብሔርን ቃል ፍለጋ ከባሕር ወደ ባሕር ይንከ
ራተታሉ፥ከሰሜን ወደ ምሥራቅ ይሮጣሉ፤ነገር ግን አያገኙትም።
\v 11 ተመልከቱ፥ቀኖቹ እየቀረቡ ናቸው» ፥የእግዚአብሔር አዋጅ እንዲህ ይላል፥ «ረሓብን በምድር ላይ እሰድዳለሁ፥ እርሱም የእግዚአብሔርን ቃል የመስማት ረሓብ እንጂ እንጀራን የመራብ ወይም ውኃን የመጠማት አይደለም። \v 12 የእግዚአብሔርን ቃል ፍለጋ ከባሕር ወደ ባሕር ይንከ
ራተታሉ፥ ከሰሜን ወደ ምሥራቅ ይሮጣሉ፤ ነገር ግን አያገኙትም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 በዚያን ቀን ያማሩ ደናግላንና ወጣቶች ከውኃ ጥም የተነሳ ይዝላሉ። 'ዳን ሆይ ሕያው አምላክህን' ድግሞም 'ሕያው የቤርሳቤህ አምላክ' እያሉ በሰማርያ ኃጢአት የሚምሉ ፤ይወድቃሉ፥ዳግመኛም አይነሱም።»
\v 13 በዚያን ቀን ያማሩ ደናግላንና ወጣቶች ከውኃ ጥም የተነሳ ይዝላሉ። \v 14 'ዳን ሆይ ሕያው አምላክህን' ድግሞም 'ሕያው የቤርሳቤህ አምላክ' እያሉ በሰማርያ ኃጢአት የሚምሉ ፤ይወድቃሉ፥ዳግመኛም አይነሱም።»

View File

@ -110,6 +110,8 @@
"08-title",
"08-01",
"08-04",
"08-07"
"08-07",
"08-09",
"08-11"
]
}