am_amo_text_udb/07/10.txt

1 line
596 B
Plaintext

\v 10 10. ከዚያ በኋላ የቤቴል ካህን አሜስያስ ለእስራኤል ንጉሥ ለኢዮርብዓም መልእክት ላከ በመልእክቱም፣ ‹‹አሞጽ በእስራኤል ሕዝብ መካከል በአንተ ላይ ሤራ እያካሄደ ነው፡፡ የዚህ አገር ሕዝብ እርሱ መሳሳቱን አያውቁም ብዬ እሰጋለሁ፤ \v 11 እርሱ እንደዚህ ይላል፡- ‹ኢዮርብዓም ሰይፍ በታጠቀ አንድ ሰው በቅርቡ ይገደላል፤ የእስራኤል ሕዝብም ወደ ምርኮ ይወሰዳል፡፡››