2 lines
752 B
Plaintext
2 lines
752 B
Plaintext
\c 9 \v 1 ሌላ ራእይ ገለጠልኝ፤ በራእዩም ከመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ዐየሁት፤ እንደዚህም አለ፡- ‹‹መሠረቱ ይናወጥ ዘንድ እስኪነቃነቁና እስኪወድቁ ድረስ የቤተ መቅደሱን ዓምዶች አናቶች ምታ፤ ከዚያ በኋላ የቤተ መቅደሱ ፍርስራሾች በውስጥ ባሉት ላይ እንዲወድቁ አድርግ፤ ለመሮጥ የሚሞክረውን ማንኛውንም ሰው በሰይፍ እገድለዋለሁ፤ ማንም አያመልጥም፡፡
|
|
\v 2 2. ያመልጡ ዘንድ ሙታን እስካሉበት ድረስ እንኳ ወደ ምድር አጥልቀው ቢቈፍሩ እንኳ እጄን ዘርግቼ እይዛቸዋለሁ፡፡ |