am_amo_text_udb/08/13.txt

2 lines
574 B
Plaintext

\v 13 በዚያን ጊዜ ውብ ቆነጃጅትና ጠንካራ ጐበዞች እንኳን በጣም ስለሚጠሙ ይዝላሉ፡፡
\v 14 አሳፋሪ የሰማርያ አማልክትን ስም እየጠሩ የሚምሉ፣ የዳንን ጣዖት ስም ተጠቅመው አንዳች ነገር እንደሚያደርጉ በጥሞና ቃል የሚገቡ እንዲሁም የቤርሳቤህ ጣዖትን ስም ተጠቅመው አንዳች ነገር እንደሚያደርጉ በጥሞና ቃል የሚገቡ ሁሉም ይሞታሉ፣ ዳግመኛም አይነሡም፡፡››