am_amo_text_udb/08/11.txt

2 lines
753 B
Plaintext

\v 11 እግዚአብሔር አምላካችንም እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በመላው አገሪቱ በቅርቡ በአንድ ነገር ላይ ከፍተኛ እጥረት እንዲኖር የማደርግበት ጊዜ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ምግብ ወይም ውሃ የማይኖርበት ጊዜ አይሆንም፣ ይልቁንም ማንም ሰው ከእኔ ዘንድ የሆነ ምንም መልእከት የማይሰማበት ጊዜ ይሆናል፡፡
\v 12 ሰዎች ከሙት ባሕር እስከ ሜዴቴራንያን (ታላቁ) ባሕር ይንከራተታሉ፣ ከእኔም መልእክት ለማግኘት ፈልገው ከሰሜን ወደ ምሥራቅ ይቅበዘበዛሉ፣ ነገር ግን ምንም አያገኙም፡፡