am_amo_text_udb/08/07.txt

2 lines
697 B
Plaintext

\v 7 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ‹‹ልታመልኩኝ የሚገባችሁ እኔ ሕያው እንደመሆኔ፣ ያደረጋችሁትን ክፉ ነገር እንደማልረሳ በጥብቅ እናገራለሁ፡፡
\v 8 ከእነዚያ ክፉ ነገሮች የተነሣ አገራችሁ በእርግጥ በቅርቡ ትናወጣለች፣ እናንተ ሁላችሁም ታለቅሳላችሁ፤ በውሃ ተሞልቶ በዳርቻዎቹ ሁሉ እንደሚፈስ እንደ ዓባይ ከዚያ በኃላም ወደ ደለሉ እንደሚመለስ እንደዚሁም በተደጋጋሚ ወደ ላይ ከፍ እንደሚልና ወደ ታች ዝቅ እንደሚል ይሆናል፡፡