3 lines
854 B
Plaintext
3 lines
854 B
Plaintext
\c 8 \v 1 እግዚአብሔር በራእይ በበሰሉ ፍሬዎች የተሞላ ቅርጫት ዐሳየኝ፤
|
||
\v 2 እርሱም፤ ‹‹አሞጽ ምን ታያለህ?›› አለኝ፤ እኔም፣ ‹‹በጣም በበሰሉ ፍሬዎች የተሞላ ቅርጫት ዐያለሁ›› ብዬ መለስሁ፤ እርሱም፣ ‹‹ይህ የሕዝቤ የእስራኤል ጊዜ ወደ ፍጻሜ እንደደረሰ ያመለክታል፤ እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፤
|
||
\v 3 በቅርቡ ሕዝቡ በቤተ መቅደስ ውስጥ ከመዘመር ይልቅ ያለቅሳሉ፤ በየቦታው አስከሬኖች ይኖራሉ፤ በሚያነሡአቸው ጊዜም ሰዎች ምንም አይናገሩም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፤ |