am_amo_text_udb/02/06.txt

1 line
529 B
Plaintext

\v 6 እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የእስራኤልን ሕዝብ እቀጣለሁ፡፡ ጥቂት በሮችን ለማግኘት ሲሉ ጻድቃን ሰዎችን ስለሚሸጡ፣ ከእያንዳንዳቸው ነጠላ ጫማ መግዣ ብቻ የሚሆን ገንዘብ በማግኘት ድኾች ሰዎችን ባሪያዎች ይሆኑ ዘንድ ስለሚሸጡአቸው እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡