am_amo_text_udb/02/04.txt

1 line
750 B
Plaintext

\v 4 ደግሞ እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የይሁዳን ሕዝብ እቀጣለሁ፡፡ ያስተማርኋቸውን ነገር ጥለዋልና ለሕግጋቴነም አልታዘዙምና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ አባቶቻቸው ሲያመልኳቸው የነበሩትን እነዚያኑ የሐሰት አማልክት ለማምለክ ተታልለዋል በዐሳባቸውም ተወስደዋል፡፡ \v 5 ስለዚህ በኢየሩሳሌም ያሉትን ምሽጎች ጨምሮ በይሁዳ ያለውን ማንኛውንም ነገር ሙሉ በሙሉ የእሳት እንዲቃጠል አደርጋለሁ፡፡››