am_amo_text_udb/02/02.txt

1 line
484 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 2 ስለሆነም በሞዓብ በቂርዮት ከተማ ያሉትን ምሽጎች ሙሉ በሙሉ በእሳት አቃጥላለሁ፡፡ ሞዓብ እንዲደመሰስ በሚደረግበት ጊዜና \v 3 ንጉሧንና መሪዎቿን ሁሉ በማስወግድበት ጊዜ ሰዎች ወታደሮች ሲጮኹና በከፍተኛ ድምፅ መለከት ሲነፉ ይሰማሉ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!