am_amo_text_udb/01/14.txt

1 line
434 B
Plaintext

\v 14 የራባን ከተማ ቅጥሮች እንዲሁም ምሽጎቿን እሳት ሙሉ በሙሉ እንዲያቃጥላቸው አደርጋለሁ፡፡ በዚያ ጦርነት ጠላቶቻቸው ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጫኻሉ፤ ውጊያውም እንደ ታላቅ ማዕበል ይሆናል፡፡ \v 15 ከጦርነቱ በኋላ ንጉሥ አሞንና መኳንንቱ ወደ ምርኮ ይሄዳሉ፡፡››