am_amo_text_udb/01/09.txt

2 lines
674 B
Plaintext

\v 9 እግዚአብሔር እንደዚህም ደግሞ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የጢሮስን ከተማ ሰዎች እቀጣለሁ፤ እነርሱም ከገዢዎቻችሁ ጋር የገቡትን የወዳጅነት ውል በመጣስ ከፍተኛ ቊጥር ያላቸውን የሕዝባችንን ወገኖች ማርከው ወደ ኤዶምያስ ወስደዋቸዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡
\v 10 10 ስለሆነም የጢሮስን በሮች በእሳት ሙሉ በሙሉ እንዲጠፉ አደርጋለሁ፤ አምባዎቻቸውም ይደመሰሳሉ፡፡››