\v 8 የአሸዶድን ከተማ ንጉሥ፣ የአስቀሎናን ከተማ የሚገዛውንም ንጉሥ አስወግዳለሁ፡፡ የአቃሮንን ከተማ ሕዝብ እመታለሁ፤ ከፍልስጥኤም ሕዝብም እስካሁን በሕይወት ያሉት ሁሉ ይገደላሉ፡፡››