am_amo_text_udb/01/06.txt

2 lines
690 B
Plaintext

\v 6 እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹የፍልስጥኤም ከተሞችን ሕዝቦች እቀጣለሁ፤ ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የጋዛን ሕዝብም እቀጣለሁ፤ እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፤ ምክንያቱም ከፍተኛ ቊጥር ያላቸው የሕዝብ ወገኖችን ማርከው ወደ ኤዶምያስ ወስደዋቸዋል፤ በዚያም ላሉ ሕዝቦች ባሪያዎች ይሆኑ ዘንድ ሸጠዋቸዋል፡፡
\v 7 እሳት የጋዛን በሮች ሙሉ በሙሉ እንዲያቃጥል ምሽጎቹንም እንዲያወድም አደርጋለሁ፡፡