\v 5 የደማስቶ በሮች እንዲፈርሱ አደርጋለሁ፤ በብቃት አዌን የሚኖረውን ሰው፣ እንዲሁም ቤት ዔዳንን የሚገዛውንም ሰው አስወግዳለሁ፡፡ የአራም ሰዎች ተማርከው ወደ ቂር አውራጃ ይወሰዳሉ፡፡››