\v 27 አሁን ከደማስቆነ እጅግ ወደራቀ ስፍራ እንድትሄዱ አስገድዳችኋለሁ! እኔ እግዚአብሔር፣ የሠራዊተ መላእክት አዛዥ ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡